Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የሚያስገነባው የግብርና ግብዓት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 88/19

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የሚያስገነባው የግብርና ግብዓት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. ደረጃቸው GC-7/BC-7 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ
  2. ፍቃዳቸውና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1,000 / አንድ ሺህ/ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 180,000/አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ/ብር ብቻ CPO ወይም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጂናል ሰነድ ጋር አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጠቅላላውን በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 በተቋሙ ለዚሁ ጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው ።
  6. ጨረታው በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. 31ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይሆናል።
  8. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት እንደገና ተሻሽሎ ባወጣው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በመመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00
  • Bid opening: 2026-11-20 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia Region Agriculture Bureau
  • Bid bond: 180,000/አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ/ብር
  • Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ዶክመንት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T10:43:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders