Equipment
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ:- ለጨረታ ቁጥር DCE/SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/77/2026 ማራዘሚያና
መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix CCTV system ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/77/2026 አውጥቶ ጨረታው ሰኔ 24/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፣ ጨረታው ጥቅምት 16/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ገቢ
የቀጥታ ስስክ ቁጥር 0114-403434
ማዞሪያ በ114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce.et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114 42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6a2913700a538a3404000001/
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-26 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer's registered address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T10:58:08.000Z
- Source: Qelal Tenders