Printing and Publishing

የኢትዮጲያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የተለያዩ የህትመት ውጤት እቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b519b578-043e-4da2-85a4-fee512a5fc96/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0090-2019-BID-Open Lot Reference: ECC/NCB/G/03/2019/26

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 016733815

Email: [email protected]

Office: 4th floor

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 20, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 30, 2026, 2:00 PM
  • Opening Schedule: Oct 30, 2026, 3:00 PM
  • Clarification Deadline: Oct 25, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 40000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የመልካም ሥራ አፈፃፀም በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ Reference: የመልካም ሥራ አፈፃፀም
  • የድጋፍ ደብዳቤ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡ Reference: የድጋፍ ደብዳቤ
  • conflict of interest Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3 Reference: conflict of interest
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡ Reference: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡
  • Valid Tax Clearance Certificate Valid Tax Clearance Certificate ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡ Reference: Valid Tax Clearance Certificate
  • በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡valid business license በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i); Reference: valid business license
  • warranty Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;  Reference: Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements . Reference: Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
  • Delivery and Completion Schedule Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements Reference: Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
  • Bid Security Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 40,000.00( አርባ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡ Reference: Bid Security

Procurement Classification

  • 109000000: Printing

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም እና በአካል በመቅረብ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ -ተጫራቾች ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙና የማቅረብ እንዲሁም ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም ማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ የጠረጴዛ ባጅ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ኪት/ ዘንቢል ፣የጉምሩክ ሎጎ ያረፈበት የባነር ህትመት፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት የማስታወሻ ደብተር ትንሹ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ማግ ፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ቁልፍ መያዣ ፣ የጉምሩክ ሎጎ ያረፈበት የሮል አፕ ህትመት ፣ ባለዓርማ ወረቀ ፣ Business Card ፣ ካኪ ፖስታ A5 ባላ አርማ ፣ ካኪ ፖስታ A3 ባላ አርማ ፣ ካኪ ፖስታ A4 ባላ አርማ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት እስክርቢቶ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ማስታወሻ ደብተር መካከለኛው ፣ titter ፣ የፍታብሔር መዝገብ ሕትመት ለ2(ሁለት) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ፍቃደኛ የሆነ መሆን አለበት፡፡ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፊበትን የህትመት ዓይነት ግዥ ፈፃሚው አካል በሚያቀርበው ናሙና ፣በዝርዝር መግለጫው እና በተወዳደሩበት ናሙና መሠረት ኮሚሽኑ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ እያንዳንዱን የህትመት ውጤቶች አሸናፊው ድርጅት ሙሉውን ህትመት ከማተሙ በፊት 1/አንድ/ ናሙና በማተም በግዥው ፈጻሚ ማረጋገጫ ሲሰጠው በተረጋገጠው መሠረት አትሞ ማስገባት ግዴታ አለበት፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-30 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 40000 ETB
  • Bid document price: 500
  • Published on: Government (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T05:58:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders