Vehicle

የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የደረቅ ጭነት መኪና የግዥ  ጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የሚገኘ ሁለት ሲኖ ካሶኔ ከዚህ በታች የሚጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መጫረት ትችላላችሁ።

SINOTRUK HOWO TX 6*4 Cargo chassis

Truck LHD

Model: ZZ127V434gB1

Engine: 400HP,EURO 11

Transmission : HW19710,10 forward.

2 Reverse

Front Axle: VGD95

Rear Axle: MCX16ZG

Steering : Bosch brand

Tires: 12,00R20,With one spare tie,

Triangle brand

Fuel tank: 400L +400L

TX-F Cabin, Luxury cab interior design,

With one bunk, with A/C, With Safety be it for driver and co-driver

High bumper

With the electric and air system terminals

With the sinotruk standard hook for trailer

With ABS

With Automatic slack adjuster for brake system

Without cargo box

Color: White

HS Code: 8704280090

Country of Origin: China

Made year: 2026

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20/ሃያ/ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11፡30 በመግዛት በድርጅቱ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  2. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN ነምበር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋት 4፡00 ይከፈታል።
  4. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው የሕዝብ በዓል ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ከጠዋት 4፡00 በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ለጫረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል በማስቆረጥ ያስቆረጠበትን ኮፒ /CPO/ ከሆነ ኦርጅናሉን ለዩኒዬኑ ሂሳብ ክፍል አስረክቦ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 776 0083/ 09 20 15 25 65 /በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ማሳሰቢያ ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-13
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20/ሃያ/ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11፡30
  • Bid opening: 2026-11-14 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ghion Multi Purpuse Farmers Cooperative Union
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T11:43:20.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders