Food Items and Drinks

የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

Description

 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቻዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ያላቸዉ የግብር መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ስር የተደራጁ ተጫራቾች ቫት ያልተመዘገቡ ከሆነ በገቢዎች ባለስልጣን ዕዉቅና ባለዉ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ የሚገለገሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 (አምስት ሺህ)ብር የያዘ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ኮፒ ና ኦርጅናል ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛው ቀን በኋላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ መ/ቤቱ ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከተታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል የግዥና ንብረት አስተደዳር ክፍል ቢሮ ቁጥር 09 መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለ መኖር ጨረታ ሰነድ እንዳይከፈት አይከላክልም ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9.  ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0946319866/975407902 ደውለው ይጠይቁ።

የጊንር አጠቃላይ ሆስፒተል


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-09 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ginir General Hospital
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T12:05:37.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders