Equipment and Accessories

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Equipment

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad9e78e5-db40-4eba-9431-fd8fbbe81d12/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0071-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-NCB-G-003.3-2019-BID-OPEN

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ)

Town: addis ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 116733815

Email: [email protected]

Office: 4th floor

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 21, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 02, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 02, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 26, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 50000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ  አለባቸው፡፡  Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security) Reference: በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)
  • ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate) ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate) Reference: ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate)
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate Reference: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate
  • Nationality Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2. Reference: ITB 35.2
  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡ Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate) የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate) Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)
  • Warranty Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23; Reference: ITB 35.4
  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements . Reference: ITB 35.4
  • conflict of interest Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3  Reference: ITB 35.2
  • በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License) በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License) Reference: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)
  • Delivery and Completion Schedule Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements Reference: ITB 35.4

Procurement Classification

  • 303000000: Plant & Machinery

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናውን ሰነድ በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በዝርዝር መግለጫው መሠረት ኮሚሽኑ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የመጫኛ ፣የማውረጃ እና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-02 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 50000 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T06:32:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders