Transportation Service
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ መንግስት ሰራተኞችን የሰርቪስ አገ/ት ለመስጠት የትራንስፖርት አገ/ት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ መንግስት ሰራተኞችን የሰርቪስ አገ/ት ለመስጠት የትራንስፖርት አገ/ት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።
1. ተጫራቾች በሚጠየቀው ዘርፍ የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የዘመኑን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው /Tin Number/
3. የዘመኑን የቴክኒክ ምርመራ አልፈው ቦሎ ያለው መሆን አለበት
4. የተሟላ የመድህን ሽፋን ዋስትና ያለው
5. የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
6. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ
7. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከግብር እዳ ነፃ ስለመሆናቸው የገቢዎች መ/ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000/ ሃያ ሺ ብር/ በባንክ ማዘዣ /ሲፒኦ/በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።
10. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ3፡30 ሠዓት
- Bid opening: 2026-11-07 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሠዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T09:45:45.000Z
- Source: Qelal Tenders