Building Construction
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የዲች ቦይ ግንባታ /From Sisay Awaje House to W/ro Mahidar Asefa & Turn To Streem Water With Retaining Wall ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የዲች ቦይ ግንባታ /From Sisay Awaje House to W/ro Mahidar Asefa & Turn To Streem Water With Retaining Wall ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
5. ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 1000/አንድ ሺ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
7. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ 180,000/አንድ መቶ ሰማንያ ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ፣በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሽግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።
10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-13
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት
- Bid opening: 2026-11-13 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 180,000.00 ብር
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T09:51:44.000Z
- Source: Qelal Tenders