Building Construction
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ እቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ G+1 መሰራ አባ ቦረና የጥገና እና የእድሳት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ እቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ G+1 መሰራ አባ ቦረና የጥገና እና የእድሳት ሥራ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ማናቸውም በመስኩ የተሰማራችሁ ሕጋዊ ድርጅቶች የግንባታ ስራ ፍቃድ ደረጃ GC-5V እና BC-IV እና ከዚያ በላይ ያላቸው ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች አንድትሳተፉ እንጋብዛለን።
በዚህ መሠረት ተሳታፊዎች ፦
1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የአመቱን ግብር የከፈሉና ዋናና ቅጂ መረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተወዳዳሪዎች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተወዳዳሪዎቾ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረተ ቼክ CPO 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችሉ።
5. ጠቅላላ ተወዳዳሪዎች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የፌዴራል መንግስት የተደነገገውን የግዥ ሕግ የሚያከብሩ መሆን አለባቸው።
6.ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ከተከፈተ በኋላ በሰነዱ ላይ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ መለወጥ ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታ መውጣት አይችሉም።
7. ተወዳዳሪዎች በጨረታው ላይ መግለጫ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው በተመዘገቡ በአምስት ቀን (5) ውስጥ ማቅረብ ይችላሉ።
8. ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና አድራሻ ማህተም መጥቀስ አለባቸው።
9. የጨረታውን ሰነድ በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቁጥር 7 የማይመለስ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላል።
10. ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት የሰነድ ሽያጭ ይከናወናል።
11. የጨረታው ሰነድ አቅራቢ ድርጅቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 22ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ታሽጎ በቀኑ 5፡00 ሠዓት ይከፈታል።
12. የተሰረዘ የተደለዘ የተፋፋቀ ወይም በግልፅ የማይነበብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
13. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ክሪላንስ ማቅረብ አለባቸው።
14. ዘግይቶ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
15. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ዝርዝር ጠቅላላ መስፈርቶች በጨረታው ሰነድ ላይ ያሉ መሆናቸውን እንገልፃለን።
16. የጨረታ ሰነድ የፋይናንሻል እና የቴክኒክ ሰነዶች ኦሪጅናል እና ኮፒ ሰነዶች ለየብቻቸው ታሽገው በተጨማሪም CPO ለብቻው በአንድ ፓስታ በማድረግ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ጥቅል ትልቅ ፓስታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
17. ተጫራቾች የሚወዳደሩት ለተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መስፈርት ላይ ብቻ የተመረኮዘ ይሆናል።
18. ስለጨረታው የበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 047 116 0012 መደወል ይችላሉ።
19. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ለማሰናከል ከሞከሩ ከጨረታውውጭይሆናሉ ለወደፊትም በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ በሚካሄደው በመንግስት የግዥ ጨረታ አይሳተፉም:: ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብም አይመለስም።
20. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ምዕራብ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ዕቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-11-17 11:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ የስራ ቀን በቀኑ 5፡00 ሠዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Jimma Zone Seka Chekorse Woreda Finance and Economic Cooperative Bureau
- Bid bond: 500,000.00 ብር
- Bid document price: 5,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
- Posted at: 2026-10-23T09:59:39.000Z
- Source: Qelal Tenders