Hand Tools and Workshop Equipment

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበናፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና፣ ለፈርኒቸር ምርቶች እና ለአጠቃላይ ጥገና የሚውሉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበናፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም

  • ለስልጠና፣
  • ለፈርኒቸር ምህርቶች እና
  • ለአጠቃላይ ጥገና የሚውሉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ጥራት ያለውን ዕቃ ማቅረብ የሚችል፣ ሕጋዊ የሆነ ፍቃድ ያለው፣የዓመቱን ግብር የከፈለ እና የክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የባጀት ዓመቱን ግብር ከፍሎ ንግድ ፍቃዱን ያደሰበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ የአንድ ሺህ/1000/ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ቼክ ወይም (cpo) ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችል።
  4. በዕቃ አቅራብነት ተርታ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሲገዙ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚያስገቡት ፖስታ ሁለት ሆኖ አንዱ ንግድ ፍቃድ እና ሌሎች ማስረጃዎችን የያዘ ሲሆን አንደኛው ፖስታ ደግሞ የዕቃ ዋጋን የሚይዝ  ይሆናል።
  7. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 30 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ዋጋውን በቁጥር እና በፍደል ሞልቶ በስራ ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት የችላሉ።
  8. ጨረታው በ14/02/2019 በሥራ ቀን ቀን ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  10. ከተራ ቁጥር 1-9 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማያሟሉ በጨረታው ላይ ቤት መሳተፍ አይችሉም።
  11. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኔ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-የጨረታው አሸናፊ በተቀመጠው ቀን ውስጥ በበደሌ ከተማ በዳበና  ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ማቅርብ አለበት።

አድራሻ፡- ኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-0474450575 ወይም 0474450402 ዳውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ደበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ14/02/2019 በሥራ ቀን ቀን ከጠዋት 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-06 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ14/02/2019 በሥራ ቀን ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ደበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Bid bond: 1000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T08:32:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders