Construction Machinery

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቅምብቢት ወረዳ ግብርናና መሬት ጽ/ቤት “Chain Excavator CAT/Doosan) 172Hp and Above” በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቅምብቢት ወረዳ ግብርናና መሬት ጽ/ቤት “Chain Excavator CAT/Doosan) 172Hp and Above” በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT 15%"ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር “TIN” ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል፡፡ 11ኛ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ በማይመለስ በብር 500 በካሽ መግዛት ይችላሉ።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ
ከተማ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0924 878 565 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-05 17:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: North Shewa Zone Kembebit Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Buyer's registered address: ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T08:35:09.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders