Building Construction
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የከተማው ስፖርት መዝናኛ ስታድዬም ግንባታ ቀደም ሲል የተጀመረውን ሥራ በጠጠር የማስሞላት ሥራ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተሻለ ጥራት ለማሰራት ማሽን ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የከተማው ስፖርት መዝናኛ ስታድዬም ግንባታ ቀደም ስል የተጀመረውን ሥራ በጠጠር የማስሞላት ሥራ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተሻለ ጥራት ለማሰራት ማሽን ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታው መስፈርቶች
1. በዘርፉ የስራ ፈቃዳቸው ደረጃ G/C4/አራት እና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፤
2. የታደሰ የሥራንግድ ፈቃድ 1 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሳርትፊኬት ተጨማሪ እሴት ታክስ “የሥራተቋ⁄ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት፤ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ እንዲሁም በአቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገበ መሆኑን ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በሁሉም ፖስታዎች ለይ የድርጅቱ ክብ ማህተም ያረፈበት ሆኖ ለቴክኒኩ፣ ኦሪጅናልና 1ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ 2ቱንም በአንድ በታሸገ ኢንቭሎፕ/ ፖስታ ሆኖ ፋይናንሻሉን 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቭሎፕ 3 ቱንም በአንድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በይፋ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ ተጫራቾች (ህጋዊ ወከሎቻቸው) በተገኙበት በ31ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ በባምበሲ ከተማ አስ/ርገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፊል በተባለው ቀን ይከፈታል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፕኦ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች አሸናፊ ሆኖ ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርበታል።
7. የጨረታ ሰነዱን ከባም/ከተማ አስ/ርገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር ለከተማው ገቢ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ።
8. የጨረታው ሰነድ አድራሻ ለባም/ከተማ ስ/ር/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ተብሎ መፃፍ አለበት
9. ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውሎ ማግኘት /09 48 34 99 46/ 09 17 42 25 82/ ይችላሉ።
ማሳሳቢያ፡- የጨረታው መክፈቻ ቀን በበዓል ቀናት እንድሁም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተባለው ሰዓት ይከፈታል። በተጨማሪም የምታቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልም ሆነ ኮፒው በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት።
የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያ በጋዜጣ በይፋ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ሆኖ በ31ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-23 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያ በጋዜጣ በይፋ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ሆኖ በ31ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Bambasi Woreda FEDB
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
- Posted at: 2026-10-24T09:57:48.000Z
- Source: Qelal Tenders