Hand Tools and Workshop Equipment
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አካል የሆነው የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶችን፣ የምርት ግብኣት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎችና አምራቾችን እና የመኪና መለዋወጫ አቅራቢዎችን በድርጅቱ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገብ የአቅራቢዎች ምዝገባ ፍላጎት መግለጫ (Request for Expression of Interes
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአቅራቢዎች ምዝገባ (Request for Expression of Interest)
አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብኣት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በአቅራቢነት ዝርዝሩ ውስጥ ለመመዝገብ ይፈልጋል። በዚህ ረገድ፣ ብቁ የሆኑ በሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ድርጅቶች የድርጅታቸውን መረጃ (Company Profile) በመላክ ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ እንጋብዛለን።
የመመዝገቢያ መስፈርቶች:-
የድርጅቱን ፋይናንሺያል፣ ቴክኒካል እና የምርት አቅም የሚገልጽ መረጃ።
ቢያንስ የሁለት አመት የአቅርቦት እና የማምረት ልምድ ያለው።
የመጨረሻ ቀን፡ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2009 ዓ.ም (November 7, 2026)
መላኪያ አድራሻ
Ethio Engineering Group, Addis Machine and Spare
Part Manufacturing Industry
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +2519-04-66-62-22
Email: [email protected]
ለበለጠ መረጃ በድርጅቱ በአካል በመገኘት ዝርዝሮችን ይመልከቱ።
የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-11-07 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Engineering Group New Machine and Spare Parts Manufacturing Industry
- Buyer's registered address: ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T11:01:33.000Z
- Source: Qelal Tenders