Land Lease & Real Estate
በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ገጽ 27 ላይ የሸ ከአስተዳደር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም መዝጊያው የሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት የተባለው በስህተት ሲሆን የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በሚል እንዲነበብ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6adf0d620a538ad8f5000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-11-09 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ ቤት
- Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T08:52:10.000Z
- Source: Qelal Tenders