Food Items and Drinks

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውል የምግብ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውል የምግብ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1. የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT / ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

3. የአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና በህግ ያልተገደቡ ፤ ለመፈፀም በቢሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት በቢሮ የግዥ /ፋይ/ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ የቴክኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንስ የጨረታ ሰነድን ለብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለተዘጋጀ የቴክኒክና የፋይናስ ሰነድ ተጨማሪ ተመሳሳይ አንድ አንድ ኮፒዎች አዘጋጅተው በየኢንቬሎፑ የውጭ ገጽ ዋና ኦርጂናል ወይም / ኮፒ/ ብሎ በመፃፍ አሽገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል። የሚከፈትብት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል።

7. ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ወኪል በፍርድ ቤት የተረጋገጠና በኢፌዴሪ በክልሉ መንግስት ህጐች ተቀባይነት ያለው ኦሪጅናል የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት ፎቶ ኮፒ ተደርጐ ብቻ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት 200,000(ሁለት መቶ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለብቻው በታሸገ ፖስታ መሆን አለበት፡፡

8. ቢሮው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተያያዘና የተገለጸ በመሆኑ ዝርዝሩን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

የቢሮ አድራሻ፡- በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ ነው።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ/ጉ/አቅራቢዎች ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር 0912 310 901 /0916 692 635/0916 784 114 ዘወትር በስራ ሰዓት መጠየቅ ይችላሉ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-09 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Ethiopian Disaster Risk Management Commission
  • Bid bond: 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-29T07:59:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders