Building Construction
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በባህር ዳር እንዲሁም በጂማ ከተሞች ባሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶቹ ላይ የተለያዩ ሥራዎች ለማሰራት የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር (ቤአኤካ/ኮን/001/2019
ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በባህር ዳር እንዲሁም በጂማ ከተሞች ባሉ
የተለያዩ ፕሮጀክቶቹ ላይ የሚከተሉትን c፡-
- አጠቃላይ ለሁሉም የሲቭል ግንባታ ስራዎች
- የኤሌክትሪክ ስራዎች
- የመካኒካል ስራዎች
- የሳኒታሪ ስራዎች
- የውስጥ ዲዛይን ስራዎች
- የአሉሚኒየም ስራዎች እንዲሁም ሁሉንም የማጠቃለያ ግንባታ ስራዎች (All finishing works) ለማሰራት የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
2. ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.ግል ማህበር ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸውን ሥራ ለማሰራት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የግንባታ ሥራ ተቋራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል፦
- በዘርፉ የተሰማሩ
- የ 2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
- በዘርፉ ቢያነስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው እንዲሁም ከዚህ በፊት ከሠሩባቸው ድርጅቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ይህንን ሥራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ሥራ ተቋራጮች
3. ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ተጫራቾችበተ.ቁ 7 በሚገለጸው በድርጅታችን ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መጠየቅ የሚችሉ ይሆናል።
4. ተወዳዳሪዎች የድርጅታቸውን አጠቃላይ ሁኔታ እና የቀድሞ የስራ አፈጻጸም የሚያሳይ ሰነድ (Company Profile) ማቅረብ ይኖራባቸዋል። የሚያቀርቡት ሰነድ (1) ኦርጅናል መሆን አለበት።
5. ተወዳዳሪዎች ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለጸውን ሰነድ ሲያቀርቡ የቴክኒክ ግምገማ የሚደረግ ሲሆን፣ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎች ብቻ ለሥራው የዋጋ ማቅረቢያ እንዲሞሉ ይደረጋል።
6. ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ሰነዳቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.ተ.የግል ማህበር ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል
ማህበር ዋና መ/ቤት
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ ዐ5 ሳርቤት
አደባባይ እልልታ ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ምህንድስና ክፍል
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-14
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-14 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር
- Buyer's registered address: ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ ቤአኤካ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ምህንድስና መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ቢሮ
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T08:31:11.000Z
- Source: Qelal Tenders