Printed Advertising Materials
በደቡብ ወሎ ዞን በመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለህትመት፣ የውሃ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Printed Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and Publishing
Amhara
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsStationeryOffice Supplies and ServicesPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksWater Pipes and FittingsSanitary and CeramicsAmharic2merkatoSouth Wollo Zone Mekane Selam General Hospital
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ህትመት የውሀ እቃዎች የፅዳት እቃ፣ የመብራት እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/ነች
- ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው።
- ሎት 1. ህትመት ለማሳተም
- ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
- ሎት 3. የመብራት እቃዎች
- ሎት 4. የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 5. የውሃ እቃዎች
- ሎት 6. የህንፃ መሳሪያ እቃዎች
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።
- የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1o ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን /አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል። 11ኛው ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0949910998/0923747044/0934370254/0914344306/ 0935589991 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
መካነ-ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-09 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: South Wollo Zone Mekane Selam General Hospital
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T11:05:21.000Z
- Source: Qelal Tenders