Construction Machinery and Equipment

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎችን መለዋወጫ ግዥ እና የጥገና፣ ሪከለብሬሽ እንዲሁም የሶፍትዌር አፕዴት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፤

  1. በሎት 1 የተለያዩ የቅይሳ መሳሪያዎችን መለዋወጫ ግዥን፤
  2. በሎት 2 የተለያዩ የቅያሳ መስሪያምች የጥገና፣ ሪከለብሬሽ እና የሶፍት ዌር ኣብዴሽን (updetion) ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡

  • ድርጅቶች ዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታከሲ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ውል ገብቶ በታባለው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ድርጅቱ ለሁለት አመት ውል ገብቶ መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ / በመክፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ።
  • የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ለመወዳደር ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 150,000 (በመቶ ሃምሣ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የእቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ፊርማቸውንናአድራሻቸውን በማሰፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን የራሳቸውን የፋይናንሻል አርጅናልና ኮፒውን፣ ቴክኒከስ ኦርጅናልና ኮፒውን እና (CPO) ዶክመንቱን በተለያየ በአምስት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 7/3/19 ከቀኑ በ7፡30 ተዘግቶ በ8፡00ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አካል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ

/0949445/29/ 0910622700/0919519951/0946653304

አድራሻ ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፋልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ

ኦሮሚያ መሬት ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 13:30
  • Bid opening: 2026-11-16 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Land Bureau
  • Buyer's registered address: ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ከዋናው አስፋልት 200 ሜትር  የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T07:00:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders