Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment

ሲዳማ ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ሲዳማ ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ

  • ሎት 1(Video camera with accessary) 
  • ሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፣

1. ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ ቢሮ ቁጥር 9 ተጫራቾች ሕጋዊ ፍቃዳቸውን ተ.እ.ታ (VAT) የተመዘገበበትን ሠርተፊኬት በማቅረብ ተጫራቾች ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የሚይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በሲዳማ ምክር ቤት በግዥ /ሩ/ንብ/ሽስ/ ዳይሬክቶረት ገዢ ቡድን በመቅረብ ከፍለው ሠነዱን ማግኘት ይችላሉ፣

2.የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸው:: የጨረታ ሠነዱን በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ በሁሉም ዶክሜንት ድርጅቱን ማህተም በመምታትና በመፈረም ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ከጠዋት እስከ 6፡00 ሰአት ድረስ ስዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን በሲዳማ ከ/ም/ቤት ገ/ክ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ገዥ ቢሮ ቁጥር 9 8:30 ሰአት ላይ ይከፈታል። ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል።

4. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ አስከ ቢሮ ድረስ ያቀርባል

5. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው እስከ 6፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-11-14 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው እስከ 8፡30 ሰአት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Region Council
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T07:46:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders