Textile, Garment and Leather

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተለያዩ የደንብ ልብስና የስራ ደህንነት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/19b844f6-4fe3-4c3d-a5c9-c6868a563a3c/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0195-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-GALAFI-BRANCH-LOT 1

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ

Town: አዲስ አበባ

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 33 559 0079

Email: [email protected]

Office: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 03, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 30000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_ Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_ Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_ Guarantee

Qualification Requirements

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance SheetBidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .Reference: ITB 35.4
  • VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate(ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
  • valid business licenseBidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
  • valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት(Customs Commission Galafi Branch Office) ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል ለመፈረም ፍቃደኛ አለመሆን በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን የደንብ ልብስና የስራ ደህንነት መጠበቂያ እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡ ሁሉም ተጫራቾች በጨረታው የወጡ የደንብ ልብስና የስራ ደህንነት መጠበቂያ እቃዎች ናሙና የተጠቀባቸው እቃዎች በመሆኑ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን የናሙና መረካከቢያ ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ናሙናዎችን ማስረከብ አለባቸው፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-09 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 30000 ETB
  • Bid document price: 200 ETB
  • Published on: Government (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T06:10:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders