Equipment and Accessories

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bd3699c3-f432-4364-b355-606e8938da88/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0198-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-GALAFI-BRANCHE-LOT11

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ

Town: አዲስ አበባ

Country: Ethiopia

P.O. Box: 1000

Post Code: 1000

Telephone: +251 335590079

Email: [email protected]

Office: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 7:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 8:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 03, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 30000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate(የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
  • valid business licenseBidder has to submit valid business license( በዘርፋ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ)indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
  • valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜ ያላለፈበት ግብር የተከፈለበት ሰርተፍኬት)  issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2

Procurement Classification

  • 102101000: Construction Maintenance equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል አልፈርምም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡ ናሙና የተጠየባቸውን የፍሎረሰንት ቱቦ መብራት 36W ፣ ፍሎረሰንት መብራት ሆልደር 36W ፣ የመንገድ መብራት ፓውዛ 200 ዋት ፣ባለብዙ ቀለም የኢንሱሌሽን ናስትሮ ፣ ሶኬት 20A ፣ ኤልኢዲ ፍላድ መብራት 300W ፣ የኤልክትሪክ ፊውዝ ባለ 400A፣ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ቦርድ (Distribution Board) እና ኤልኢዲ አምፖል 18W ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ማስረከብ አለበት፡፡ ናሙና ያልተጠየቀባቸው የኤሌክትሪክ እቃዎች የጥራት ጉድለት ወይም በዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ያልቀረቡ እቃዎችን ቅ/ጽ/ቤቱ ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ በዝርዝር መግለጫ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-09 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Published on: Government (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T06:12:45.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders