Printing and Publishing
Oromia Finance Bureau: Procurement of Printing and Publishing Services Lot 1
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/40deb93d-7219-444f-b405-3e99b88fd0dc/open
Reference Number: OFB-NCB-NC-0052-2019-BID-Open Lot Reference: 008
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: NonConsultancyServices
Procuring Entity
Organization: Oromia Finance Bureau
Contact Information
Address: Oromia President Compound
Town: Finfine
Country: Ethiopia
P.O. Box: 669/1110
Post Code: 669/1110
Telephone: +251 115539612
Email: [email protected]
Office: 2nd floor
Important Dates
- Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 10, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 10, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 03, 2026,5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 1000000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- VAT registration certificateHaving been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS In accordance with ITB Clause 4.6(b)(ii);Reference: ITB Clause 4. 6(b)(ii)
- Conflict of InterestNo conflict of interest as described in ITB Clause 4.3Reference: ITB 4.3
- NationalityNationality in accordance with ITB Clause 4.2.Reference: ITB 4.2
- Specific experienceየጨረታ ሰነድ የህትመት ሥራ ተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደረሰኞችን በe-GP ኦንላይን አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፀውን መመሪያ በመከተልና ከዚህ ጋር ተያይዘው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተጫራቾች ይህንን ጨረታ እንዲካፈሉ ተጋብዟል፤ 1. በመንግሥት ኤለተክትሮኒክስ ገዥ (e-GP) ኦንላይን ጫረታ የተመዘገበ፤ 2. ተጫራቾች በጫረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ 3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዘገቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል:: 4. ተጫራቾች የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ሥራዓት ለመወሰን የወጣ አወጅ ቁጥር 157/2002 አንቀፅ 18 ንዑስ አንቀጽ 1 (ሀ) መሠረት የሙያና የቴክንክ ብቀት፣ የሰው ኃይልና የፋይናንስ አቅም፣ የህትመት መሣሪያዎችና ሌሎች የመገልገያ ሥፍራዎች ያሟላ፤በተጨማር የደረሠኝ ህትመት ፈቃድ ያለቸዉና የደረሠኝ ህትመት ላይ ልምድና እዉቅና ያለዉ ድርጅት ሆኖ፤ በደረሠኝ ህትመት ሥራ ከሁለት ዓመት በላይ የሠራና መልካም የሥራ አፈጻጸም ከሁለት ድርጅት መቅረብ የምችል፤ 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን ብር 1,000,000.00(አንድ ሚሊዮን) በባንክ የተረጋገጠ ማስረጃ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸኋል፣ 6. ቴክንኩን አማልቶ የቀረበዉ ድርጅት የሥረውን ቦታ (work shop) ማሳየት ይኖርባቸዋል፣ 7. ቢሮያችን የሚያሳትማቸውን ህትመቶች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፣ 8. የሚታተሙ ህትመቶች በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውንም ዓይነት ስህተት ቢፈፀም ሃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው፣ 9. የሚታተሙ ህትመቶችን ዓይነት /ናሙና/ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን 2(ሁለተኛ) ፎቅ ቢሮቁጥር-------- ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ናሙናውን ከወጣው ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ጋር ማስተያየት ያስፈልጋል፣ 10. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበትን የህትመት ዓይነት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር የነጠላው ዋጋ ይወሰዳል፡፡ በቁጥር በተፃፈው ዋጋና በፊደል በተፃፈው ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር በፊደል የተፃፈው ይወሰዳል፡፡ 11. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ህትመቶች ሠርተው ለማስረከብ ከጽ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ፡፡ ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ አስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ የሚቆይ ይሆናል፣ 12. ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ህትመቶች በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ገቢ ያደርጋሉ፣ 13. አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሠረት ለመፈፀም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሠከረለት ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ለውል ማስከበሪያ በዋስትና ሰነድ የተያዘው ገንዘብ ውል መፈፀሙ እስኪረጋገጥ ድረስ ተይዞ ይቆያል፣ 14. መ/ቤቱ ከጠቅላላ ዋጋ እስከ 30% ለማተሚያ ድርጅቱ ቅድሚያ ክፍያ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና በመያዝ በስምምነት ይሰጣል፡፡ 15. ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች የጨረታ ግዴታ ባይወጡ ወይም ውሉን በአግባቡ ሳይፈፅሙ ቢቀሩ፤ ለውል ማስረከቢያ ዋስትና የተያዘው ገንዘብ ለቢሮው ገቢ ይሆናል፣ 16. ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ የመቆያ ጊዜ (price validity date) ከጨረታው መክፈቻ እለት ጀምሮ ለ5 (አምስት) ቀን ይቆያል፡፡ እንድሁም የሚፀናበትን ጊዜና ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበት ጊዜ (Delivery time) ለ12 (አስራ ሁለት) ወር ይቆያል፡፡ነገር ግን ቢሮው እንደ አስፈላጊነቱ በተሰጠው ዋጋ ለ1 (አንድ) አመት ማራዘም ይችላል፡፡ 17. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት በፍፁም አይቻልም፣፡ 18. በ e-GP የተዘጋጀው የተለያዩ ደረሰኞች ማንኛውም ተወዳዳሪ ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም፣ 19. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ አድራሻ፡- በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቅጥር ግቢ ስልክ፡- 0115531585/0115539612Reference: ITB 16.3
- Valid Tax Clearance CertificateValid Tax Clearance CertificateReference: -
- Tin certificateTin certificateReference: -
- Business Organization Registration CertificateBusiness Organization Registration CertificateReference: -
- Valid Trade LicenseValid Trade LicenseReference: -
- Bid SecurityBid SecurityReference: -
- Relevant Professional Practice CertificateRelevant Professional Practice CertificateReference: -
- Professional practice certificatethe bidders must be at least 2 years work experience which a contract value of 20000000Reference: -
- Proof of the Bidder`s Financial StandingDocuments to Provided as Proof of the Bidder`s Financial Standing at least two document for the past two yearsReference: -
- Number of Years to Cover in the Submission of CertificatesNumber of Years to Cover in the Submission of Certificates of Satisfactory Execution of Previous Contract at least 2 years ExperienceReference: -
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Oromia National Regional State
Terms and Conditions
The PE has the right to cancel the BID fully or partially
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-10 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Finance Bureau
- Bid bond: 1000000 ETB
- Published on: Government (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T06:13:10.000Z
- Source: Qelal Tenders