Food and Beverage
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በ2019 የትምህርት ዘመን በደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ለሚተዳደረው የዲመካ አዳሪ ትምህርት የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በ2019 የትምህርት ዘመን በደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ለሚተዳደረው የዲመካ አዳሪ ትምህርት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር
- ሎት 1 ቀለብ
- ሎት 2 ማጣፈጫ
- ሎት 3 አታክልት
- ሎት 4 የንጽህና መጠበቂያ በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ያሳደሱ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (tin number) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የንግድ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው
4. ተጫራቾች በአሸነፉበት ሎት በራሳቸው ትራንስፖርት ዲመካ አዳሪ ት/ቤት ማድረስ የሚችሉ፡፡
5. በቂ የእህል መጋዘን ያለው
6. የጨረታ ማስከበሪያ ለቀለብ ብር 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በሌሎች በእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ CPO በህግ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችሉ፡፡
7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከደ/ኦ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ፡፡
8. ጨረታው በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ጨረታው በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦሪጅናል ዶክመንቶቻቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር +2519- 13-51-01-35 ወይም +2519-72-77-59-60
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ /ዲ መ ካ/
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 12:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30
- Bid opening: 2026-11-16 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/የሥራ ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Omo's Zone Finance Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T07:54:45.000Z
- Source: Qelal Tenders