Hotel Service Provision
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማእከል በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ለሚያካሂዳቸው ስብሰባዎችና ዝግጅቶች የሚያስፈልገውን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት፣ ብቁና አስተማማኝ የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል
Description
የጨረታ ግብዣ ማስታወቂያ
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
የጨረታ ቁጥር፦ Afc-ECD/Big win/B/PC-09/2026
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማእከል በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ለሚያካሂዳቸው ስብሰባዎችና ዝግጅቶች የሚያስፈልገውን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት፣ ብቁና አስተማማኝ የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአድራሻችን በአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ በጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት ለዚሁ በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ፣
2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
3. ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 8፡30 ፤ በማዕከሉ ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ጨረታው በይፋ ይከፈታል ፤ የጨረታውንም ሂደት በአካል በመገኘት መከታተል እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ መስፈርቶች
|
ተ.ቁ |
የመስፈርት ዘርፍ |
ዝርዝር መግለጫ |
|
1 |
የግዥ ዘዴ |
አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ |
|
2 |
የአገልግሎት ዓይነት |
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት |
|
3 |
የሎት ብዛት |
አንድ |
|
4 |
የንግድ ፈቃድ |
የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ። |
|
5 |
የግብር ሰነዶች |
TIN፣ የVAT፣ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የዘመኑ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ። |
|
6 |
የሆቴል ደረጃ |
በለ 4 ኮከብ ደረጀ ያለው መሆንና የደረጃ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ። |
|
7 |
የሥራ ልምድ |
በሆቴል የሥራ ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት ልምድ መኖር። |
|
8 |
የስብሰባ አዳራሽ |
እስከ 100 ሰዎች ማስተናገድ የሚችል ምቹ አዳራሽ መኖር። |
|
9 |
የድምፅ ማጉያ |
የተሟላና በትክክል የሚሠራ Sound System መኖር። |
|
10 |
የአዳራሽ ማስረጃ |
የአዳራሹን አቅምና የመሣሪያዎቹን መኖር የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረበ |
|
11 |
የማደሪያ ክፍሎች |
እስከ 50 የሚደርሱ ደረጃቸውን የጠበቁ Standard Rooms መኖር። |
|
12 |
የክፍል መሣሪያዎች |
Wi-Fi፣ Satellite TV፣ የሞቀ ውሃ፣ አነስተኛ ፍሪጅና የሥራ ጠረጴዛ መኖር። |
|
13 |
የመኪና ማቆሚያ |
በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ መኖር |
|
14 |
ሌሎች ቴክኒካዊ መስፈርቶች |
በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ሌሎች ቴክኒካዊና የጥራት መስፈርቶችን ማሟላት። |
|
15 |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በርዞር ወይም በBank Guarantee ማቅረብ። |
|
16 |
የጨረታው የሚፀናበት ጊዜ |
90 ቀናት። |
|
17 |
የቴክኒካል ብቃት |
1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ማቅረብ። |
|
18 |
የፋይናንሻል ብቃት |
1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ማቅረብ። |
|
19 |
የጨረታ ሰነድ አቀራረብ |
የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት። CPO በተለየ ፖስታ ታሽጎ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት። ኦሪጅናልና ኮፒ በግልጽ ምልክት መለየት አለበት። |
|
20 |
የሰነድ ማቅረቢያ አድራሻ |
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ ኢትዮ ቻይና መንገድ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ኤሻል ሕንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201፣ ፖ.ሳ.ቁ.146/1084፣ አዲስ አበባ። |
|
21 |
የመገናኛ ስልክ |
+251 941 183 300 |
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-13 14:30
- Bid opening (note): ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 8፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T08:02:45.000Z
- Source: Qelal Tenders