Food Items and Drinks

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ ፊኖ ዱቄት፣ ጤፍ እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ ፊኖ ዱቄት፣ ጤፍ እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ መሠረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።

ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት

የተጫራቾች መስፈርት፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል

3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ

4. የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችል

5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለበቆሎ፣ ጤፍ እና ፊኖ ዱቄት ለእያንዳንዱ /100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር እንዲሁም ለጨው 10,000/ አስር ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠCPO /በጥሬ ገንዘብ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይጠብቅባቸዋል።

7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር/

8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4

9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚገባ ሲሆን በእለቱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

10. የእቃው ርክክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም

ማሳሰቢያ፤

ሀ/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስ.ቁ 0468759067

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 08:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-16 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Jinka Correctional Facility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:12:15.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders