Promotional Items

የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ባወጣው ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጓል

Description

በአስቸኳይ የጨረታ ቀን ስለማራዘም ማስታወቂያ

የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል።

ሆኖም ለኮሚሽኑ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች በሰፊ ለመፈፀም የቴክኒካል እና ፋይናሻል ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

ስለሆነም

1ኛ. የሠነድ ሽያጭ ግዜ ከቀን 23/02/2019 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ቀን 30/02/2019 ዓ/ም የተራዘመ ሲሆን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ላይ የሚከፈት ይሆናል።

2ኛ. ፋይናሻል /Financial proposal/ እስከ ቀን 13/03/2019 ዓ/ም የተራዘመ ሲሆን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ላይ የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን፤ በተጠቀሰው በሰራ ቀናት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ሁሉንም አይነት የጨረታ ሰነድ ግዥ መፈፀም የምትችሉ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6ad5e9440a538a856e000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-23 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopian Regional Government Police Commission
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:59:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders