Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል ለሥራ እንቅስቃሴዎችና የመገናኛ ሥራዎች የሚያስፈልጉ ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎችን (1 Mirrorless ካሜራ፣ 3 Wireless Microphone - Dual እና 1 Professional Tripod) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ግብዣ ማስታወቂያ
የፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች ግዥ
የጨረታ ቁጥር፦ AfC-ECD/Big Win/B/PS10/2026
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል ለማዕከሉ የሥራ እንቅስቃሴዎች፣ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና የመስክ ሥራዎች ሰነዳዊ ማስረጃ ለማዘጋጀትና የተቋሙን የመገናኛ ሥራዎች ለማጠናከር የሚያስፈልጉ ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያችን በአገር ውስጥ በሚፈጸም ግልፅ ጨረታ ለመግዛት በዘርፉ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ አቅራቢዎችን ይጋበዛል፡
1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአድራሻችን በአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ በጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት ለዚሁ በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ዘውትር በስራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
3. ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ፤ በማዕከሉ ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ጨረታው በይፋ ይከፈታል፤ የጨረታውንም ሂደት በአካል በመገኘት መከታተል እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
የፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች የጨረታ መስፈርቶች
|
ተ.ቁ |
የመስፈርት ዘርፍ |
ዝርዝር መግለጫ |
|
1 |
የግዥ ዘዴ |
በአገር ውስጥ የሚፈጸም ግልፅ ጨረታ |
|
2 |
የዕቃዎች ዓይነት |
ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች |
|
3 |
የዕቃዎች ብዛት |
1 ፕሮፌሽናል Mirrorless ካሜራ፣ 3 Wireless Microphone - Dual እና 1 Professional Tripod |
|
4 |
የንግድ ፈቃድ |
የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ |
|
5 |
የግብር ሰነዶች |
TIN የVAT የምዝን ሰርተፌኬትና የዘመን የግብር ክሊራንስ ማቅረብ። |
|
6 |
የአቅራቢ ምዝገባ |
የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ |
|
7 |
የካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች ቴክኒካዊ መስፈርት |
ካሜራው ቢያስ 24 MP፣ 4K uHD Video፣ Interchangeable Lens A In body ወይም tens Stabilitation ያለው መሆን አለበት። ማይክሮፎኖቹ ሁለት Transmitters አንድ Recent ያላቸውና ከካሜራና ሞባይል ጋር ተኳሃኝ መሆን አለባቸው - Tripos ደግሞ Fluid Headl Heavy duty legs እና Quick- release Pite ያለው መሆን አለበት፡፡ |
|
8 |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
ብር 14,000.00 (አስራ አራት ሺህ ብር) በCO ወይም Bank Glar ለ የዛሉ ማቅረብ። |
|
9 |
የጨረታው የፀናነት ጊዜ |
30 ቀናት |
|
10 |
የቴክኒክ መስፈርት |
በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁትን የቴክኒክ መስፈርቶች ማሟላት። |
|
11 |
የፋይናንሻል መስፈርት |
የዋጋ ዝርዝርና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ የፋይናንስ ሰነዶችን ማቅረብ። |
|
12 |
የጨረታ ሰነድ አቀራረብ |
የቴከኒካልና የፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡ CPO በተለየ ፖስታ ታሽጎ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት። ኦሪጅናልና ኮፒ በግልጽ ምልከት መለየት አለበት። |
|
13 |
የሰነድ ማቅረቢያ አድራሻ |
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፤ ኢትዮ ቻይና መንገድ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ኤሻል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ፖ.ሳ.ቁ. 146/1084፣ አዲስ አበባ። |
|
|
የመገናኛ ስልክ |
+251 941 183 300 |
የካሜራ ዓይነት፦ Canon EOs B6 Mark 11፣ Sony 47 IV፣ Nikon z76 11 ወይም ተመጣጣኝ የቴክኒከ መስፈርት ያለው ምርት።
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-13 10:30
- Bid opening (note): ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል
- Bid bond: 14,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T09:35:58.000Z
- Source: Qelal Tenders