Vehicle
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ ን/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ እና የትራንስፖርት መጓጓዥያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለ20
የጨረታ መለያ ቁጥር መደበኛ 02/2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽቤት የግ ን/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ እና የትራንስፖርት መጓጓዥያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
3. የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው።
4. ከታክስ ባለስልጣን /ገቢዎች ጽ/ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
5. ግዡ ከ500,000 /አምስት መቶ ሽህ ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ ከ1_5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
7. የሚገዙ እቃዎች ዓይነት እና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጽህፈት መሳሪያ ግዥ 42,000 አርባ ሁለት ሽህ ብር እና ከዛ በላይ እና ለትራንስፖርት አገልገሎት ግዥ 20.000 ሃያ ሽህ/ ብር እና ከዛ በላይ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሃ ማስያዝ የሚችል እና አሸናፊ ከሆነ በኋላ ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና / በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሃ) ማስያዝ የሚችል ።
9. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ውል የሚይወስደው በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እና ፍትህ ጽ/ቤት ይሆናል ወይም በገንዘብ ጽ/ቤት ብቻ ይሆናል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት የማይመለሰ አምስት መቶ ብር /500/ ብቻ በመክፈል ዘውትር በስራ ስዓት እስከ 11፡30 በመምጣት የጨረታ ሰነዱንመውሰድ ትችላላችሁ።
10. የጨረታ ሳጥኑን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 9፡00 ታሽን ከቀኑ 9፡30 ሀጋዊ ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበትእና የሚታሸግበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ካላደር ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን 9፡00 ታሽጎ ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ይከፈታል።
11. የጨረታ አሸናፊው በየዳ ወረዳ ድል-ይብዛ ከተማ በአምስቱ ንብረት መጋዝን ማቅረብ የሚቻል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. የጨረታ ሰነዱን በተሰጠው ዝርዝር መሰረት ስርዝ ድልዝ በሌለው መሙላት የሚችል እና ጠቅላላ ዋጋ እና ጠቅላላ ድምር ያላስቀመጠ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።
14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በተጫራቾች መመሪያ ወይም በስልክ ቁጥር 09 18 35 22 28 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-11 15:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 9፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Beyeda Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 01, 2026)
- Posted at: 2026-11-02T09:07:09.000Z
- Source: Qelal Tenders