Vehicle

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራኒነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን የጨረታውን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፡፡

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት

4287777

ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:30 ሰዓት

15 ቀን

ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት

ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት

50,000.00

መስፈርቶች፤

1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

5. አንድ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊ ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-18
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-11-19 09:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer's registered address: addis ababa
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T09:07:52.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders