Land Lease & Real Estate
የቡሬ ከተማ አስ/ር/መ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የቡሬ ከተማ አስ/ር/መ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፦
1. የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የማይመለስ ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ዓይነት መደበኛ
3. የጨረታ ሰነድ መግዣ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ይሆናል፡፡
4. የጨረታው ሰነድ መሸጫ ጊዜ የሚያልቀው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ነው፡፡
5. ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ቡሬ ከተ/አስ/ር/መ/ጽ/ቤት ግቢ ከረፋዱ 3፡30 እስከ ረፋዱ 4፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጭምር በቡሬ ከተ/አስ/ር/መ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
6. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም (ሲፒኦ) በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለድርጅት 5 በመቶ ለመኖሪያም 5 በመቶ ያላነሰ በማቅረብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የተያዘ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ የሚመለስ ይሆናል፡፡
8. የግንባታ ደረጃ ለድርጅት G+2 እና ከዚያ በላይ ለመኖሪያ G+0 ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
9. የቦታው አገልግሎት በእያንዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዡ ላይ የሚቀመጥ ይሆናል፡፡ ለጨረታ የወጣው የቦታ ብዛት ድርጅት 02 መኖሪያ 23 ጠቅላላ ድምር 25 ነው፡፡
10. በዚህ ያልተገለፀ ሀሳብ ካለ በአዋጁ ቁጥር 721/2004 መሰረት የሚስተናገድ ይሆናል፡፡
11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 16 23 /058 774 03 66 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
የቡሬ ከተማ አስ/ር/መ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-13 10:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 እስከ ረፋዱ 4፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- Bid bond: ለድርጅት 5 በመቶ ለመኖሪያም 5 በመቶ ያላነሰ
- Bid document price: 600.00 ብር
- Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T09:32:45.000Z
- Source: Qelal Tenders