Construction Machinery and Equipment

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት ለውሃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች (ሎት 1) እና ሲሚንቶ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች (ሎት 2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤት ማለትም፡- ለውሀ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች

  • ሎት 1. የኮንስትራክሽን እቃዎች እንዲሁም
  • ሎት 2. ሲሚንቶ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ያላቸው፡፡
  5. የግዥዉ መጠን ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. የእቃዉን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የግዥዉ ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት አሸናፊቱን ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው ህዳር 03/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡
  10. ጨረታውን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 ህዳር 03/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በጨረታ ሰነዱ ላይ ሥርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ መሞላት አለበት፡፡
  13. መ/ቤቱ 20 በመቶ መጨመር (መቀነስ) ይችላል ፤ ማንኛውም ተጫራች ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሳምፕል ማግኘት ይችላል፡፡
  14. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ሲሆን እቃውን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
  15. ከዚህ በላይ ያልተጠቀሱ የጨረታ መመሪያዎች በግዥ መመሪያ ቁጥር 144/2018 መሰረት ተግባራዊ የሚደረጉ ይሆናል፡፡
  16. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 556 75 58 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 10:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Gonje Kolela Woreda Finance & Economy Development Office
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T11:35:21.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders