Building Construction
አማራ ብረታ ብረትና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራዝ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ያወጣውን ጨረታ ሰርዞታል
Description
ጨረታ ስለመሰረዝ
አማራ ብረታ ብረትና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራዝ ማሽን ኢንጅነሪንግ ግሩፕ በቡሬና ጎንደር ማክሰኝት ለሚገኙ ሁለት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሸዶች የስቪል ሥራዎችን በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 47 ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ በማዉጣትና በዘርፉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በማወዳደር ከአሸናፊዉ ጋር ዉል ይዞ ለማሰራት በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል። ነገር ግን ኢንተርፕራይዛችን ላልተወሰነ ጊዜ ጨረታዉ እንዲቋረጥ የፈለገ በመሆኑ ጨረታዉ የተቋረጠ መሆኑን እንገልፃለን።
የአማራ ብረታ ብረትና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6ae0685b0a538ac3db000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Bid opening: 2026-11-16 12:00
- Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Region: Amhara
- Publishing entity: ANRS Metal and Metal Industry Machine Technology Development Enterprise
- Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T13:07:00.000Z
- Source: Qelal Tenders