Food Items and Drinks

የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፣ ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨትን ከአቅራቢ ነጋዴዎች /ዩኒየኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨትን ከአቅራቢ ነጋዴዎች /ዩኒየኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት 

1/ ህጋዊ ፋቃድ ያላቸዉ፣

2/ የዘመኑን ግብር የከፋለ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

3) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እንዲሁም መንግስት የሚፈልግበት ግብር እና ታክስ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልፅ ለበጀት ዘመኑ ብቻ የሚያገለግል የስምምነት ደብደቤ ሊያቀርብ የሚችል፤

4/ የቫት ተመዝገቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ሊያቀርብ የሚችሉ ለመጠፋጫ አቅርቦት ቲኦት፤ተማዝጋቢዎችን ያሳትፋል፤

5/ ድርጅቱ በራሱ ተሽከርከሪ በተባለዉ ቀንና ጊዜ “ማረሚያ ተቋም ድረስ ሊያቀርብ የሚችል፤

6/ አሸነፈዉ በማንኛዉም ዓይነት በፊረ በጢ ማጠፈጯ የጥራት ችግር መኖሩ ከታ/ ንገጠ ለመለጠጥ ለመመለስ ፈቃደኛ የሚሆንና የሚስማማ፣

7/ ተጫራች የውል ማስከበርያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሚሆን፤

8/ የጨረታ ሰንድ የሚሸጥበት ቦታ ዱራሜ ማረሚያ ተቋም ግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ 19 በማቅረብ የማይመለስ የኢት ብር 100 ብር በመያዝ መግዛት ይችለሉ።

9/ አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፋበትን የዉል ማስከበሪያ ብር ከጠቅላላ አቅርቦት 10% በባንክ በተመሰከረለት cpo/በቼክ በጥሬ ገንቢ ማስያዝ ይኖርበታል፤

10/ ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ለ30 ቀናት ነዉ የዕቃዉን 25% መጨመርም መቀነስም የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፤

11/ አቅርቦት ዉል ከገባበት ቀን ጀምሮ ለ12 ወራት ለማቅረብ የሚስማማ መሆን አለበት፤

12/ አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን የቀለብ እህል ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጫትን አጠቃሎ ካስገባበት ቀን ጀምሮ የቀለብ እህል ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጫት ጠቅላላ ዋጋ የክፍያ ጊዜ የወሩ ሥራ ማስኬያጀ ኢስኪመጣ ድረስ የእፎይታ ጊዜ ሊሰጥ የሚችል፤

13/ ተጫረች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ ይህንን በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይንም CPO/ በጥሬ ማስያዝ ይኖርበታል፤

14/ በየ 3ወሩ የገበያ ዋጋ ጥናት እየተደረጋ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ለማገዶ ፈልጥ እንጫት ግን የዋጋ ማስታካከያ የሌለ መሆኑን እናስታዉቃለን፤

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለተከታታይ 24 ቀናት የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨት ነጠላ ዋጋ በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሰጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ጨረታዉ በቀን 21/3/19 ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሠዓት ላይ ታሽጎ ተጫረቾች /ህጋዊ| ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት በዱራሜ ማረሚያ ተቋም ዉስጥ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ማወዳደርያ ፖስታ ሲታሸግ የእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማስረጃዎች አብረው መቅረብ እንዳለበት መዘንጋት የለበትም፤

ለተጨማር ማብረሪያ - ስልክ ቁጥር 046 554 1174/ 09 12 93 90 51
ይደውሉ በግ/ፋ/ ን / አስ / ር ቢሮ
ቁጥር 19 በአካል ቀርበዉ ጠይቀዉ መረዳት ይቻላል።
የማዕ/ኢት/ክ/መ/ ማረ/ፖሊስ ኮሚሽን የከምባታ ዞን የዱራሜ ማረሚያ ተቋም


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-11-30 11:00
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Durame Correctional Facility
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T07:33:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders