Building Construction

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው የአስተዳደር ጽ/ቤት የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው የአስተዳደር ጽ/ቤት የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

1. የግንባታ ዕቃዎች አቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው ወይም ደረጃ G -6 እና ከዝያ በላይ የሆኑ የVAT ተመዝጋብዎች የ2019 ግብር የገበሩ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር CPO ከአጠቃላይ ዋጋ 1.5% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተቋራጭ መሳተፍ የሚችላቸው ቀድሞ ሁኔታ በማሟላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 200 ብር በመከፈል ሰነዱን ከገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

3. የጨረታው ሰነድ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና(ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያዩ ኢንቨሎፕ በሰም ለይብቻቸው በማሸግ ለአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆኑ ማህተም በማስደረግ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00 – 6፡00 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. የስራ ተቋራጭ ከጨረታው መዝግያ ቀን በፊት የግንባታው ቦታ በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው።

5. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

6. ተጨማሪ መረጃዎችን ከጨረታ ሰነድ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

7. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቱን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሰሪው እና ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪው መ/ቤት ወይም ከአማካሪ መ/ቤት ማንኛውም አይነት የስራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም።

8. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፍታል።

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 09 04 86 11 53

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00 – 6፡00
  • Bid opening: 2026-11-16 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Region Loka Abaya Woreda FEDB
  • Bid bond: የግብር CPO ከአጠቃላይ ዋጋ 1.5% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T07:57:12.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders