Construction Machinery and Equipment
EABSC would like to sell its own Used Vehicles and Forklift located at East Africa Bottling SC in Sebeta Dima factory.
Description
Bidding Notice for Used Vehicles and Forklift
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
EABSC would like to sell its own Used Vehicles and Forklift located at East Africa Bottling SC in Sebeta Dima factory. Bidders can inspect the property in person from November 9, 2026, up to November 23, 2026, during normal working hours between 8.30 A.M. until 4.30 P.M. every day from Monday to Friday from the date of publication of this advertisement.
ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኣክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት ሽያጭ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት መገኛ ቦታ ሰበታ ዲማ የኢስት አፍሪካ ቦትሊኒግ (ኮካ ኮላ) ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ነው ። ተጫራቾች ንብረቶቹን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ዕሮብ, ጥቅምት 30 2019 ጀምሮ እስከ, ህዳር 14 2019 ዓም ዘውትር በመደበኛ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ስዓት በአካል ተገኝተው ንብረቱን መመልከት ይችላሉ::
All interested bidders who fulfill the below listed requirements shall send the tender documents and deposited in the Tender box placed at Chief Executive Officer office on or before November 23, 2026, during normal working hours from Monday to Friday 8:30 Am to 4:30 PM. Complete tender documents and a 50,000 (Fifty Thousand) Birr prepared in the name of the company. CPO must be enclosed in a plain sealed envelope.
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን ዘውትር በመደበኛ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 02:30 ሰአት እስከ ቀኑ 10:30 ሰዓት ድረስ በዋናው ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ቅዳሜ, ህዳር 14 2019 ዓም ብቻ ማስገባት አለባቸው። ሁሉም ተጫራቾች የተሟሉ የጨረታ ሰነዶች እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ (ሲፒኦ) 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በታሸገ ፖስታ (ኤንቨሎፕ) ውስጥ ማያያዝ አለባቸው።
1. All bidders Shall have a renewed business license and TIN number to qualify to bid.
ማንኛውም ተጫራች የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ቁጥር ሊኖረው ይገባል ፡፡
2. Bidders can get the list of Used Vehicles and Forklift from the main gate of the company’s main office at Abnet.
ተጫራቾች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት ዝርዝር አብነት ከሚገኘው የኩባንያው መስሪያ ቤት ዋና በር ማግኘት ይችላሉ።
3. The Bidding will be opened on November 24, 2026, at 2፡00 pm.
ጨረታው ህዳር 15 2019 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
4. Bidders can participate for more than one Used Vehicles and Forklift. However, any bidder who decides to participate in more than one vehicle or machinery shall bring a separate CPO for each vehicle and/or machinery he/she intended to bid.
ተጫራቾች ከአንድ በላይ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት መጫረት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ማንኛውም ተጫራች ከአንድ በላይ ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ ለመሳተፍ የወሰነ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ እና/ወይም ለመጫረት ላሰበው ማሽነሪ የተለያየ ሲፒኦ ማምጣት አለበት።
5. Bidders should clearly state that the price they offer is inclusive of VAT
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ስለመሆኑ በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
6. The bidding winner with the highest offer shall deposit the total value offered for the Vehicles and Forklift two days after receiving the award letter. A bid winner who fails to pay the total amount within two days shall have no right to request a refund of the CPO deposited in the company and the company has the right to sell it to other parties.
ተጫራቾች ከፍተኛ ዋጋ ያለው ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነትዎን የሚገልፅ ደብዳቤ ከተቀበሉ በሁለት ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል። የጨረታ አሸናፊው አጠቃላይ ገንዘቡን በሁለት ቀናት ውስጥ ካልከፈለ በድርጅቱ ውስጥ ያስያዘው ሲፒኦ እንዲመለስለት የመጠየቅ መብት የለውም እና ድርጅቱም ለሌሎች ወገኖች የመሸጥ መብት አለው።
The bid winner shall collect the Used Vehicles and Forklift within 5/five/consecutive days after depositing the money in full in the organization's bank account. If he does not pick up within the specified date, the company will cancel the bid and take a better bidder or other measures it deems necessary.
አሸናፊው ያገለገሉ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት ገንዘብ በድርጅቱ የሂሳብ አካውንት ካስገባ በኋላ በ5 / አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማንሳት አለበት ፡፡ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ካልወሰደ ኩባንያው ጨረታውን ሰርዞ ለተሻለ ተጫራች ወይም አስፈላጊ ነው ብሎ ያመነውን እርምጃ ይወስዳል።
7. If the bid winner does not deposit the amount within two days (48 hours), the CPO held as collateral will be transferred to the company's account.
የጨረታው አሸናፊ ገንዘቡን በሁለት ቀናት (በ48 ስዓታት) ውስጥ ወደ ድርጅቱ ሂሳብ ቁጥር ካላስገባ፣ ለዋስትና ያስያዘው/ችው ሲፒኦ ወደ ኩባንያው ሂሳብ (አካውንት) ይተላለፋል።
8. The company shall only hand over the Vehicles and Forklift in its current condition and has the obligation only to hand over relevant documents related to the vehicle or machinery under its custody and support during the transfer of ownership process. The company shall not be liable for any consequential losses due to delay in transfer of ownership for whatsoever reason. All payments related to the title/ownership transfer shall be paid by the bid winner.
ድርጅቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት አሁን ባለበት ሁኔታ ብቻ ማስረከብ እና የባለቤትነት ማስተላለፍ ሂደት በሚካሄድበት ወቅት በጥበቃ ሥር ያለውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክ ሊፍት የሚመለከቱ ተዛማጅ ሰነዶችን የማስረከብ ግዴታ አለበት። ድርጅቱ በማናቸውም ምክንያት የባለቤትነት ማስተላለፍን በመዘግየቱ ምክንያት ለሚደርሰው ኪሳራ ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም. ከባለቤትነት/የባለቤትነት ዝውውር ጋር የተያያዙ ክፍያዎች በሙሉ የሚከፈሉት ጨረታ አሸናፊው ነው።
9. Under no circumstances the company will accept a bidder who does not meet the above requirements
በምንም አይነት ሁኔታ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማያሟላ ተጫራች ድርጅቱ አይቀበልም።
10. Applicants who meet the requirements can get more information from the company's Procurement or Fleet department at the following numbers 0911194866/0912619136
መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ኣመልካቾችም ተጨማሪ መረጃዎችን ከድርጅቱ ግዢ እና ጥገና ክፍል በሚከተሉት ቁጥሮች በመደወል ማግኘት አንደሚችሉ አናሳውቃለን 0911194866/0912619136
11. East Africa Bottling S.C has the right to cancel the Bid in whole or in part for whatever reason.
ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኣክሲዮን ማህበርም በማንኛውም ምክንያት ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-11-23
- Bid closing time: 16:30
- Bid opening: 2026-11-24 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: East Africa Bottling Share Company
- Bid bond: 50,000.00 Birr
- Published on: Qelal Tenders (Nov 09, 2026)
- Posted at: 2026-11-09T13:18:23.000Z
- Source: Qelal Tenders