Catering and Cafeteria Services

የድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ (የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት) የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የመስተግዶ አገልግሎት እና የፕሪንተር፣ ፎቶኮፒ፣ ኮምፒውተርና ኤሲ (AC) ጥገና አገልግሎቶችን ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፋ/ኢ/ቢ/ጨ/መ/ቁ 003/2019

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት በመንግስት በተመደበ በጀት የተለያዩ የህትመት ስራዎች የመስተግዶ አገልግሎት እና የፕሪንተር የፎቶኮፒ የኮምፒውተር እና የኤሲ ጥገናዎችን በግልጽ በጨረታ አዉዳድሮ ለአንድ አመት አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል።

ስለዚሁ

  • ሎት፦1 (አንድ) የመስተግዶ አገልግሎት
  • ሎት፡- (ሁለት) የፕሪንተር ፎቶኮፒ ኮምፒውተር እና ኤሲ ጥገና
  • ሎት፡ (ሶስት) የህትመት ስራዎች

ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የተሠማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  • ተጫራቶች ለተወዳደሩበት ጨረታአግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ በድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከግዥና
  • ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ማለትም አርብ ጥቅምት20/2/2019 ዓ/ም ጀምሮ 300 (ሶስት) ብር በመግዛት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፣
  • ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ህዳር 7/3/2019 (ሰኞ) በ17ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዳይሬክቶሬቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት አገልግሎት ግዥው ብር 10,000 (አስር ሽህ) የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ወይም CPO ከዋናው ሰንድ ጋር ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ የጨረታ ሰነዳቸውን በአንድ በታሸገ ፖስታ የእያንዳንዱን ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው።
  • ያሸነፈው ተጫራች የተጠየቀውን አገልግሎት ትዕዛዝ እንደተሰጠው በግዥው ፍላጎት መሰረት በአንድ ሳምንት ውስጥ በድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ መጥቶ ለአንድ አመት ውል መግባት አለበት።
  • የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ 10% ውል ማከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና CPO ወይም ያልተገደበ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝና መስጠት የሚችል መሆን አለበት።
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ የጨረታ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም።
  • መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘጨረታን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግዎ በሚከተልው  አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዢና ንብረት  ንብረት አስተዳደር

የስልክ ቁጥር  0928118000 ወይም 0915733312


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ህዳር 7/3/2019 (ሰኞ) በ17ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-16 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ህዳር 7/3/2019 (ሰኞ) በ17ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Nov 04, 2026)
  • Posted at: 2026-11-09T13:59:18.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders