Textile, Garments and Uniforms

የድሬዳዋ ስፖርት ክለብ የ 2019 በጀት አመት ትጥቅ የሚያቀርብ ድርጅት ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨ/ማ/ቁ/ድሬክተማ 002/19   የድሬዳዋ ስፖርት ክለብ የ 2019 በጀት አመት ትጥቅ የሚያቀርብ ድርጅት ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል   በመሆኑም

  • በሎት 1 የወንድና የሴት እግር ኳስ ትጥቅ
  • በሎት 2 የብስክሌት ቡድን ትጥቅ እና መለዋወጫ ዕቃ
  • በሎት 3 ለቦክስ ቡድን ትጥቅ
  1.  በዘርፉ የተሠማሩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በዘርፋ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውሰጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀች ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓም እስከ ህዳር 16 ቀን 2019 ዓም የጨረታ ሠነዱን ከድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሂሣብ ክፍል በአካል ወይም በጠሎቻቸው ቀርበው በመውሰጡ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናውና ኮፒውን በአግባበ አሽገው ማስገበት ይኖርባቸዋል
  6. የጨረታ ሣጥኑ ሀዳር 17/2019 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
  7.  በጨረታ መክፈቻ ቀን የተወዳደራችሁበትን የትጥቅ አይነት ሰምኘል ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ እሳቸዉ
  8.  የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ።

በክለቡ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር -- 0963691411 ወይም 09 35 356 665 መጠየቅ ይቻላል


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-26 10:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Kenema Sport Club
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Published on: Melekite Dire (Nov 04, 2026)
  • Posted at: 2026-11-09T14:11:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders