Other
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Description
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ / የጨረታ ቁጥር 002/2019 በድጋሚ የወጣ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ጠቅ/አገ/ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ሎቶች |
የዕቃው ዓይነት |
የሚያስዙት የጨረታ ማስከበሪያ/CPO |
|
1 |
ሎት 1
|
የጥናት አገልግሎት
|
100,000
|
|
2 |
ሎት2
|
የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት
|
1000
|
|
3 |
ሎት3
|
የጉልበት ስራ የዓመት ውል በመያዝ የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት
|
1000
|
መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው -
13. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው መሆኑን፣
14. የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን አለበት፣
15. የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችል፣
16. የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያለው፣
17. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር Tin No ያለው፣
18. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ በጽ/ቤታችን ስም CPO ማስያዝ አለባቸው ነገር ግን CPO ያላስያዝ ቢኖር ከጨረታ ውጪ ይሆናል፣
19. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የሚችሉት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል
20. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመወዳደር ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ናሙና መቅረብ አለበት፣
21. ማንኛውም ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፣
22. አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን ያልጠበቀ ዕቃ ወይም አገልግሎት ካቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት፣
23. መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይቻልም፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል ኦርጅናል ዋጋ ሞልታችሁ በተናጠል (ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ኮፒ እና ፋይናንሽያል ኮፒ በፖስታ አድርጋችሁ የድርጅታችሁን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 342 ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፤
24. ጥቃቅና አነስተኛ ተጫራቾች ለምትጫረቱባቸው ዕቃዎች የጨረታ ሰንዱን በነፃ ለመውሰድ
ሀ. ካደራጃችሁ መ/ቤት ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ
ለ. ሰነዱን በነፃ ለመውሰድ በመመሪያ መሰረት ለምታቀርቡት ዕቃ አምራች መሆን አለባችሁ፣
25. ተጫራቾች ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክክል መሙላት አለባቸው፣
26. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ ውል ሲገባ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል እንዲሁም አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሽናፊነቱ እንደተገለፀለት ጨረታ ተከፍቶ ውጤት ከተለጠፈ ከ8 የሥራ ቀናት በኋላ በመቤታችን ቀርቦ ውል መግባት አለበት።
27. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጋዜጣው ከወጣበት ከ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፣ ነገር ግን 11ኛ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑንና ያላካተተ መሆኑን መግለጽ አለባችሁ ይህ ካለሆነ ግን መ/ቤቱ የቀረበውን ዋጋ ቫትን እንዳካተተ አድርጎ ይወስደዋል።
28 .መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ ግቢ ውስጥ/ ክፍለ ከተማ አራዳ ወረዳ 1 ፒያሳ ምኒሊክ አደባባይ /ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን/ ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 70 63 68 47 ወይም 09 38 53 59 03 ይደውሉ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጋዜጣው ከወጣበት ከ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-21 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጋዜጣው ከወጣበት ከ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Manager Office
- Buyer's registered address: ማዘጋጃ ቤት ሚኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው መግቢያ በር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 342
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T08:25:48.000Z
- Source: Qelal Tenders