Air conditioning and Refrigeration

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለአበባ ማጓጓዣ አገልግሎት የሚውል Obama Refrigerator truck አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለአበባ ማጓጓዣ አገልግሎት የሚውል Obama Refrigerator truck  አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ኩባንያው ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው

3. የዘመኑን ግብር የከፈለ

4. የተ.እ.ታ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ (ቅጹን) የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከኩባያው ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒዮ በጣና ፍሎራ የቱ የማግበር ስም በተሰራ ሲፒኦ ለማረትበት ግዥ ከተቀመጠው የመጫረቻ ዋጋ ስንት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

8. ተጫራቾች ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ በመገኘት የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን መውሰድ ይችላሉ፡፡

9. ጨረታው ጨረታው ከወጣ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3:30 ታሽጎ በባህር ዳር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 0913 696 383/ 0918 481 598 ወይም 058 220 4798 በመደወል ማግኘት ይቻላል

11.በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የዋጋ መሙያ ፎርም በስተቀር በማሳሰበ የሚሞሉ የዋና የሞዴል መረጃዎችን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

12.አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ባህር ዳር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ድረስ በመቅረብ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

13.ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

14. ኩባንያው ውሉን እንደየአስፈላጊነቱ በየስድስት ወሩ ሊያድስ ይችላል፡፡

15.ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-የዋና መስሪያ ቤት አድራሻ: ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሀይሌ ት/ቤት ጎን፡ ስልክ ቁጥር፡ -058 220 4798 ኢሜል [email protected] , [email protected] 

ጣና ፍሎራ ኃላ.የተ. የግ.ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-27
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3:30
  • Bid opening: 2026-11-27 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tana Flora P.L.C.
  • Bid document price: 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T11:25:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders