House and Building Sale

የባህርዳርና አካባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት: ቤት /ንብረት/ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ተስፋዬ ጤናው እና በአፈ/ተከሳሽ የህዝቡ ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በየህዝቡ ጥላሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 17190/98 ደረሰኝ ቁጥር AM00100501/2004

በአዋሳኝ

በምስራቅ

በምዕራብ

በሰሜን

በደቡብ

ካሜ

ግምቱ

……….

……….

……….

……….

250

5,903,880.84

መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን ቤት /ንብረት/ በመነሻ ዋጋው ብር 5,903,880.84 /አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሠማንያ ብር ከ84 ሣንቲም ሆኖ በ03/4/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኘኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።

የባህርዳርና አካባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-12
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-12-12 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
  • Posted at: 2026-11-11T09:27:17.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders