House and Building Sale
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/004/19
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ጥሩነህ ጡቄላ |
ተበዳሪውና ትዕግስት ያዕቆብ |
ሻሸመኔ |
ሀዋሳ ከተማ፤ ታቦር ክ/ከተማ፣ ፉራ ቀበሌ |
G+3 ለንግድ የሚያገለግል ህንፃ |
83 |
200 |
7,500,000.00 |
05/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
ይልማ ወርቄ |
ተበዳሪው |
ዱከም |
ዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
1025/84 |
480 |
5,000,000.00 |
05/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
ይልማ ወርቄ |
ጥሩነሽ ገ/መድህን |
ዱከም |
ዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤት |
Da/007/96 |
615 |
10,000,000.00 |
05/04/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
4 |
ይልማ ወርቄ |
ጥሩነሽ ገ/መድህን |
ዱከም |
ዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤት |
077/2217/87 |
435 |
5,000,000.00 |
06/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
ይልማ ወርቄና ቤተሰቡ ኃ.የተ.የግል ማህበር |
ተበዳሪው |
ዱከም |
ዱከም ከተማ |
G+2 እና G+3 የሆቴል ህንጻዎች |
Da/080/98 |
1204 |
38,000,000.00 |
06/04/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
6 |
ሰማር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግል ማ. እና ሰርዲኖስ ገ/ስላሴ |
ሰርዲኖስ ገ/ስላሴ |
ትጋት |
አዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10 |
G+2+T የእንግዳ ማረፊያ |
ቦሌ16/125/2438/00 |
500 |
25,000,000.00 |
05/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ |
|||||||||
|
7 |
ሱልጣን ለገሰ |
ተበዳሪው |
ባልቻ አባነፍሶ |
ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ |
G+1 መኖሪያ ቤት |
OR042031004020 |
1,001.25 |
13,000,000.00 |
06/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
8 |
ሱልጣን ለገሰ |
ለጉ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማ |
ባልቻ አባነፍሶ |
ዱከም ከተማ |
የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን |
BMD-042/01/G01-625 |
2,500 |
19,000,000.00 |
07/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
9 |
ሄማ ቡና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
ሀዋሳ መናኸሪያ |
ሲዳማ ክልል፣ አሮሬሳ ወረዳ፣ ባበሬ ቀበሌ |
የቡና ማዘጋጃ ሳይት |
011 |
30,000 |
4,703,148.00 |
06/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
10 |
ጌቱ ሀይሌ |
ተበዳሪው |
ሀዋሳ ዋርካ |
ሲዳማ ክልል፣ አሮሬሳ ወረዳ |
የማር ማቀናበሪያ መጋዘን |
232 |
3,760 |
1,520,988.00 |
07/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. ሐራጁ የሚካሄደው በተራ ቁጥር 6 እና 7 ለተጠቀሱት ንብረቶች በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።
5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115 571 685 ወይም 0114 622 032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-12-16
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-12-16 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
- Posted at: 2026-11-11T10:25:29.000Z
- Source: Qelal Tenders