Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸርስና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸርስና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፦
1/ ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ።
2/ የጨረታ ማስከበርያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለእያንዳንዱ ዘርፍ /ሎት/ ማቅረብ የሚችል።
3/ በየዘርፉ የተዘጋጁትን የጨረታ ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት ድረስ በእያንዳንዱ ዘርፍ የማይመለስ 300.00/ ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
4/ ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
5/ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 11ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩስ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። አሸናፊ ድርጅት ወይም ድርጅቶች አሸናፊናታቸው በተገለጸ በ10 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማሉ፤ አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት የዕቃዎች ዋጋ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
ተጫራቾች የአንድ ዋጋ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር
ዳይሬክቶሬት ለበለጠ መረጃ 046554 1558
በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ ጽ/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-25
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-25 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Kembata Tembaro Zone Durame City FEDB
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Nov 13, 2026)
- Posted at: 2026-11-13T07:17:18.000Z
- Source: Qelal Tenders