Accounting and Auditing, Accounting System Design
የቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የቤት ባለቤቶች ኅብረት /ሥራ ማህበር ከሐምሌ 01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የገቢ ደረሰኞች 593 ፓዶች (አምስት መቶ ዘጠና ሶስት) ፓዶች እና የወጭ ደረሰኞች 9 ፓዶች (ዘጠኝ) ፓዶች በድምሩ 602 ፓዶች (ስድስት መቶ ሁለት) ፓዶችን ሒሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ባለሙያ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የቤት ባለቤቶች ኅብረት / ሥራ ማህበር ከሐምሌ 01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የገቢ ደረሰኞች 593 ፓዶች (አምስት መቶ ዘጠና ሶስት) ፓዶች እና የወጭ ደረሰኞች 9 ፓዶች (ዘጠኝ) ፓዶች በድምሩ 602 ፓዶች (ስድስት መቶ ሁለት) ፓዶችን ሒሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ ባለሙያዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የታደሰ የሒሳብ ስራ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
- ቫት ከፋይ የሆነች እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- የሒሳብ መሞከሪያ /trial balance/ ፣ የገቢ እና የወጭ /Income Statement/ ፣ የሀብት እና እዳ መግለጫ /Balance Sheet/ ሰርቶ በመጨረሻም የተገኘውን ግኝት በተጨባጭ ማስረጃ በማያያዝ የሚያቀርብ/ የምታቀርብ
- ሒሳቡ ካለቀ በኋላ ለኦዲተሮች የሰራውን ስራ ማስረዳት የሚችል/የምትችል
- በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ለተከታታይ 10 ቀናት ማለትም ከ01/03/2019 ዓ.ም – 10/03/2019 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
- ጨረታው የሚያበቃበት በ11/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ቦሌ ሚካኤል ኮንደሚኒየም ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ - 0911 418 022 / 0934 596 498 ይደውሉ።
የቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የቤት ባለቤቶች ኅብረት ሥራ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-20 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bole Michael Condominium House Owners Plc
- Published on: Addis Zemen (Nov 13, 2026)
- Posted at: 2026-11-13T08:14:06.000Z
- Source: Qelal Tenders