Accounting and Auditing, Accounting System Design
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የ2018 ዓም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፓርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ መቀየር ይፈልጋል
Description
በድጋሚ ከGAAP ወደ IFRS ሲስተም
ለማስቀየር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የ2018 ዓም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፓርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ መቀየር ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ምዝገባን መስፈርት በሚያሟላ መልኩ ከGAAP ወደ IFRS በመለወጥ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላችሁን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርት:-
- በፐብሊክ ኦዲተር የተመዘገበና ለዚሁ የተሟላ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በሦስት ሳምንት ውስጥ ሪፖርቱን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
- ከሚያቀርበው ንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የድርጅቱን ህጋዊ የቫት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል,
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታ ጎሮ አደባባይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ ቤት በማቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በ 09-11-11-68-72/09-11-61-32-10 ይደዉሉ
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-11-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amas Driving Training Center S.C.
- Published on: Addis Zemen (Nov 13, 2026)
- Posted at: 2026-11-13T08:15:12.000Z
- Source: Qelal Tenders