Vehicle and Machinery Sale

ኦዳ አክሲዮን ማህበር አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተሸከርካሪ ዝርዝር መረጃ

ተ.ቁ

የመኪናው አይነት

ዝርዝር

ብዛት

1

ቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና

ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ

1

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃድ ያላቸው (ለድርጅት ከሆነ)፣

2. የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋርጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ።

3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እነዚህን ሰነዶች አሟልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ አይሳተፍም፣

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 5 ቀናት በታሽገ ፖስታ ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፣ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በ11ኛው በቀን 11/3/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ሆኖ የሚከፈተው ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል።

7. ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ

የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል

ስልክ ቁጥር 251912656209

ኦዳ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው በቀን 11/3/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-24 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው በቀን 11/3/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Waldaa Aksiyoonii Odaa Oda Share Company
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
  • Posted at: 2026-11-14T08:16:52.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders