Water Pipes and Fittings
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለከተማ ውሃ ዝርጋታ የውሃ ዕቃ እና የህንጻ መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለከተማ ውሃ ዝርጋታ የውሃ ዕቃ እና የህንጻ መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
- ሎት 1. የውሃ እቃዎችን CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
- ሎት 2. የህንፃ መሣሪያ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾች አወዳድሮ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
መስፈርቶችን የሚያሟሉትን ተጫራቾችን
1. በሁለቱም ዘርፎች የ2019 የበጀት ዓመት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውእና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም ግብር የከፈሉትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
4. የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ቁጥር (TIN) ያለው
5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ለቱርሚ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከቱርሚ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥ ክፍል ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ የወክሎቻቸው የጨረታ ሠነድ በ16ተኛው /አስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ይከፈታል ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጠዋት 3፡00 እስከ 5፡30 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
7. ጨረታው በዚህ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል ፡፡ ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0913 857 603
በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-30
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ተኛው /አስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡00 እስከ 5፡30
- Bid opening: 2026-11-30 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ተኛው /አስራ ስድስተኛው የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Turmi City Administration Finance office
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
- Posted at: 2026-11-14T08:49:19.000Z
- Source: Qelal Tenders