Equipment and Accessories
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሎት 1 (ዲጂታል የሰዓት መከታተያ ማሽን አቅርቦትና ተከላ በተለያዩ የክልል ቅ/ጽ/ቤቶች) እና በሎት 2 (በንፋስ ኃይል የሚሰራ የጣሪያ ቬንትሌተር አቅርቦትና ተከላ በሐዋሳና ሻሎ በሚገኝ መጋዘን ውስጥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsInstallation, Maintenance and Other Engineering Services
Addis Ababa
More tags
MechanicalTelecommunication EquipmentIT and TelecomSoftware Provision, Development and Web DesignNetworking Equipment and InstallationComputer and AccessoriesOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesEquipmentSafety and SecurityAir conditioning and RefrigerationAmharic2merkatoEthiopian Agricultural Business Corporation
Description
ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዲጂታል የሰዓት መከታተያ ማሽን እና የጣሪያ የንፋስ ቬንትሌተር
ከነተከላው ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/5/2019
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የጨረታ አይነት እና ቦታው |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ)ብር |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር
|
የጨረታመዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመክፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎት አንድ |
የስራ ሰዓት መከታተያ ማሽን አቅርቦትና ተከላ ግዥ (በተለያዩ የክልል ቅ/ጽ/ቤቶች) |
400 |
50 ሺህ
|
ህዳር16 ቀን 2019 ዓ.ም |
4፡00
|
4:30
|
|
2 |
ሎትሁለት |
በንፋስ ኃይል የሚሰራ የጣሪያ ቬንትሌተር አቅርቦትና ተከላ ግዥ (ሐዋሳና ሻሎ በሚገኝ መጋዘን ውስጥ) |
400 |
50 ሺህ
|
ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4፡00
|
4:30
|
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁቲን ቫት በEPPP የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ጉምሩከ ከባቡር መነሻ ፊት ለፊት በሚገኘው አዋሽ ባንክ በኩል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው የቀድሞ የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዘርፍ ህንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 306 ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በየሎቱ በተገለፀው ብር መሰረት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በጨረታው ዋስትና (ለ60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት በሲፒአ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና ይሆናል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶከመንት መሰረት እያንዳንዱ ሎት1 እና በሎት2 ለየብቻ በማድረግ ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ይከናወናል።
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፤ ስልክ ቁጥር +251 91 198 4467 / +251 91 056 7578
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-26 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer's registered address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
- Posted at: 2026-11-14T08:59:57.000Z
- Source: Qelal Tenders