Stationery
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesTextile, Garment and Leather
Oromia
More tags
Shoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoSululta Woreda Chancho Hospital
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2019 የበጀት ዓመት የሚገዙ የዕቃ ዝርዝሮች
1. የሠራተኞች የደንብ ልብስ አቅርቦት
2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት
3. የጽህፈት መሣሪያዎች
4. የሕክምና መድሃኒቶች
5. የጽዳት ዕቃዎች
6. የአምቡላንስና ፒክ አፕ ጎማ ግዥ
7. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም ሙሌት
8, ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም ዕጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው። የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከጫንጮ ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ
- በሚወዳደሩበት ዕቃዎች ከጨረታ ሰነድ ጋር ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተራጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማቅረብ የምትችሉ።
- በተጠየቁት ዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከጨረታው ይሠረዛል
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣው በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ በጫንጮ ሆስፒታል ይሆናል።
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል
ስልክ ቁጥር 011 188 1024 / 011 188 0953 / 09 13 24 70 67
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-12-03 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣው በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sululta Woreda Chancho Hospital
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
- Posted at: 2026-11-14T08:41:34.000Z
- Source: Qelal Tenders