Stationery
በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የህግ መጽሃፍቶች፣ የደንብ ልብስ (የዳኞች ካባ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፣የተለያዩ የህግ መጽሃፍቶች፣የደንብ ልብስ (የዳኞች ካባ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት፡-
- በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በዕቃ አገልግሎት አቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሰነድ(Specification)ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት በሚ/አ/ከ/አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በነጻ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ የዕቃ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ቼክ(CPO)ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋቸውን ሞልተው የሚያቀርቡት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተቀመጠው የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎት የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ በሚለው የዕቃዎች ዝርዝር መሰረት ብቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም አርፎበትና ተፈርሞበት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ስነ-ስርዓቱን አያስተጓጉልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዙ መበቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፋቸውን ዕቃዎችን ለሚ/አ/ከተ/አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 28 28 76 98 እና 09 17 15 17 12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ
አስ/ር የመጀ/ ደረጃ ፍ / ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-30 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Mizan Aman City Administration Frist Level Court
- Bid bond: 2%
- Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
- Posted at: 2026-11-14T08:48:40.000Z
- Source: Qelal Tenders