Office Machines and Accessories

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽሕፈት ዕቃዎችን (ወረቀት፣ እስክሪብቶ፣ ባለብረት አቃፊ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ወዘተ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 17/2019

ደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግስት የትራንሰፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎች ማለትም ወረቀት አስክርብቶ፣ ባለብረት አቃፊ፣ የተለያዩ የፕረንተር ቀለሞች ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1. ተጨራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አመታዊ የስራ ግብር የከፈሉበትን፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ አያይዘው ጨረታ ሰነድ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች የዕቃዎችን ዝርዝር እስፔስፍኬሽንና የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ መጥተው የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም ባንክ ጋራንቲ በቴክኒካል ኦርጀናል ሰነድ ዉስጥ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ፣ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየ ብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በእናት ፖስታ ታሸጎ በ15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ እስከ 11፡30 ድርስ ቢሮዉ ለዚሁ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉነ ሲየስገቡ ለጨረታ ካስገቡት ዕቃዎች ዉስጥ ከእያንዳንዱ የዕቃ ዓይነት አንዳንድ ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ

7. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ ኢ/ክ መንግስት የትራንሰፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ እንደገና ተሸሽሎ የወጣው የግዢ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና መመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል።

ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0913725758 መደወል ይችላሉ

ደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-28
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-30 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: SNNPR Transport and Roads Development Bureau
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 14, 2026)
  • Posted at: 2026-11-14T08:20:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders